The Rapid Support Forces and allied groups signed a transitional constitution Tuesday, a step toward establishing a parallel ...
Mourners gathered in the northwestern city of Bannu on Wednesday after a pair of suicide bombers drove two vehicles filled ...
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ትላንት ማክሰኞ ምሽት ለዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤቶች ጣምራ ጉባኤ ባሰሙት ንግግር የፌዴራል መንግሥቱን መጠን እና ተጽዕኖ ለመቀነስ አስተዳደራቸው የወሰዳቸውን ቀዳሚ ...
ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዝደንት ሪክ ማቻር ጋር ጥብቅ ግንኙነት ያለው የታጠቀ ቡድን፤ በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኝ የጦር ሠፈር መውረሩን ተከትሎ፣ የመንግሥቱ ወታደሮች ዛሬ በዋና ከተማዋ ጁባ ...
በአንድ ወር ዕድሜ ውስጥ አራት ሕጻናት ልጆቻቸውን በወባ ወረርሽኝ መነጠቃቸውን ሳግ እየተናነቃቸው የተናገሩት አቶ ለማ ተፈራ፤ በሚኖሩበት የኦሮሚያ ክልል የቀጠለው ግጭት ባይኖር ኖሮ የልጆቻቸውን ...
U.S. President Donald Trump, speaking to a joint session of Congress, defended his new tariffs on U.S. trading partners and pledged that more are coming.
አሜሪካ ወታ ...
አውሮፓ በዩክሬን ያለውን ጦርነት ለማስቆም የሚደረገውን ጥረት ለመምራት በመጣደፍ ላይ ስትሆን፣ የአሜሪካው ፕሬዝደንት በበኩላቸው ለዩክሬን የሚሰጠውን ማንኛውንም ወታደራዊ ርዳታ ትላንት ሰኞ እንዲቋረጥ ...
The code has been copied to your clipboard.
"አሜሪካ ተመልሳለች" በማለት የጀመሩት ሲኾን፣ የሪፐብሊካን ሕግ አውጪዎች "ዩ ኤስ ኤ" በሚል ዝማሬ አጅበዋቸዋል። "ከስድስት ሳምንት በፊት እዚህ ቆሜ የአሜሪካን ወርቃማ ዘመን ዐውጄ" ነበር ያሉት ...
ኤድሪያን ብሮዲ መሪ ተዋናይ ሆኖ በተጫወተበት ‘ብሩታሊስት በተሰኘው ፊልም ላይ ላሳየው ድንቅ አጨዋወት አሸናፊ በመሆን ለሁለተኛ ጊዜ የዓመቱን ምርጥ ተዋናይነት ክብር ሲጎናጸፍ፤ ሚኪ ማዲሰን "ሞር" ...
በአራት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ መነሳቱን ባለሥልጣኑ ገልጿል፡፡ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ትላንት፣ በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ፣ የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል፣ የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል እና የሕግ ባለሞያዎች ለሰብአዊ መብቶች በተባሉ ...
一些您可能无法访问的结果已被隐去。
显示无法访问的结果