የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ እና የካናዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜላኒ ጆሊ "በጋራ ዓለም አቀፍ ተግዳሮቶች፣ በድንበር ደህንነት መጠናከር ፣ በንግድ ልውውጥ እና የኢኮኖሚ ብልጽግና" ...
ዩናይትድ ስቴትስ በሽብርተኝነት የተፈረጀው ሐማስ “የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ዛቻዎች እስራኤል ከጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት እንድትወጣ እያበረታታ ነው” ሲል ዛሬ ሐሙስ ተናገረ። ሐማስ ይህን ...